Skip to form

District of Columbia Public Schools

[email protected]

1200 First St NE Washington, DC 20002

SeamlessDocs


??የትምህርት ዓመት 2023-/2024 የእንኳን ደህና መጣችሁ ገጽከዲሲ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ጋር በመሆን፣ ለ2023-2024 የትምርህት ዓመት እንኳን ደህና መጣችሁ! DCPS የሚጥረው፤ የተማሪዎቹ የቀድሞ መነሻቸው ወይም ሁኔታቸው ምንም ሆነ ምን፤ በእያንዳንዱ ትምህርት ቤቶቻችን ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ ትምህርትን በመስጠት፣ ሁሉንም ተማሪዎች በኮሌጅ፣ በስራ መስክ እና በሕይወት ስኬታማ እንዲሆኑ ማረጋገጥ ነው። ሁሉንም ተማሪዎች ማገልገላችን፣ ክብርን እና ደስታን የሚያጎናጽፍ ነገር ሲሆን፣ ሌላ ግሩም-የሆነ የትምህርት ዓመት እንዲገጥመን በጉጉት እንጠብቃለን። እያንዳንዱ ተማሪ ምንም ዓይነት የኢሚግሬሽን ሁኔታ ወይም የዜንነት ማንነት ቢኖረው፤ በሕዝብ ትምህርት ቤት ውስጥ ገብቶ የመማር መብቱን፣ DCPS ለመጠበቅ በቁርጠኝነት ይሰራል። በመሆኑም፣ DCPS በኮሎምብያ ዲስትሪክት ውስጥ የመኖር ብቃት ያላቸውን ሁሉንም ነዋሪዎች፣ ስለቤተሰቡ የኢሚግሬሽን ሁኔታ ሳይጠይቅ ትምህርት ቤቶቹ ውስጥ ገብተው እንዲማሩ ይፈቅዳል። እባክዎን ያስታውሱ: በ‘SeamlessDocs’ ላይ ይህን ቅጽ ሞልቶ-አጠናቅቆ እና ለማስገባት፤ የኢሜል አድራሻ ያስፈልጋል። የኢሜል አድራሻ ከሌላችሁ፤ እባካችሁን፣ የትምህርት ቤታችሁን የምዝገባ ቡድን (enrollment team)ን አነጋግሩ። ለትምህርት ዓመት 2023-2024፣ በDCPS ውስጥ ለመመዝገብ፣ ከዚህ በታች ያሉትን እርምጃዎች (steps) ሁሉም ቤተሰቦች ማጠናቀቅ አለባቸው:1. የደብዳቤውን የመጀመሪያ ገጽ (cover letter) ሙሉ-በሙሉ ያንብቡት: የደብዳቤው የመጀመሪያ ገጽ (cover letter)፣ ምዝገባውን እንዴት ማጠናቀቅ እንደሚቻልና የSY23-24 የምዝገባ ጥራዝዎን (packet) ለማስገባት፣ ምን-ምን ሰነዶች እንደሚያስፈልጉ ጠቃሚ የሆነ መረጃን አካቶ ይዟል።2. የሚፈለጉ እና ተገቢ በመሆናቸው የተጠየቁ መረጃዎችን፣ በሙሉ ይሙሉ።· ማንበብ እና ማጠናቀቅ ያለባችሁ፣ 18 (አስራ ስምንት) ገጾች አሉ። · ሁሉም - ተፈላጊ የሆኑት መረጃዎች፣ የኮከብ (አስተሬክስ) ምልከት (*) ተደርጎባቸው ተለይተዋል።· ሙሉ-ለሙሉ በድጋሚ ተመልክታችሁ፣ ሁሉም ነገሮች በቅጾች ላይ መጠናቀቃቸውን ሳታረጋግጡ፤ በቅጾቹ ላይ የሚገኘውን ‘Signature Here’ የሚለውን አማራጮች አትምረጡ። ከመፈረማችሁ በፊት፣ ሁሉንም 18 (አስራ ስምንት) ገጾች፣ በደንብ ተመልክታችሁ እና አጠናቃችሁ መጨረስ አለባችሁ።· ጥራዙን (packet) አጠናቅቆ ለመጨረስ ጊዜ ከሌለዎት፣ ከታች ከስክሪኑ (screen) እግርጌ በሚገኘው የጽሁፍ ሰሌዳ (bottom banner) ላይ የሚገኘውንSave and Continue Late” የሚለውን አማራጭ ይምረጡ። ይህን ሲያደርጉ፣ በ‘SeamlessDocs’ ውስጥ አካውንት እንዲፈጥሩ ያደርግዎታል።3. አንድ ጊዜ ሁሉንም ገጾች ሞልተው ካጠናቀቁ በኋላ፣ ከታች በስክሪኑ (screen) የጽሁፍ ሰሌዳ (banner) ላይ የሚገኘውን የመጨረሻውን ‘Submit and Sign’ የሚለውን ቁልፍ ( button) መምረጥ። 4. ሁሉንም ቅጾች ላይ ከፈረሙ በኋላ፣ አብረው መግባት ያለባቸውን አባሪዎች (attachments) እንዲጭኑ (upload እንዲያደርጉ)፣ ይጠየቃሉ። · አዲስ ተማሪዎች፤ የዕድሜ ማረጋገጫን የሚያሳይ አንድ ሰነድ፣ ማስገባት አለባቸው። ተቀባይነት ያላቸው የዕድሜ ማረጋገጫ ሰነድ ምሳሌዎች የሚያካትቱት፡˗ የልደት የምስክር ወረቀት (birth certificate)፣ የሆስፒታል መዝገቦች፣ ቀድሞ የነበሩበት ትምህርት ቤት መዝገቦች፣ ፓስፖርት (passport)፣ ወይም የጥምቀት የምስክር-ወረቀት (baptismal certificate) ናቸው። · ሁሉም የዲሲ ነዋሪዎች፣ ነዋሪነታቸውን ማረጋገጥ አለባቸው። ተቀባይነት ያለው የዲሲ የነዋሪነት የመረጃ ሰነድ ዝርዝር እዚህ መገኘት ይችላል።· ሁሉም በDCPS ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች፣ በተገቢው-ሁኔታ ክፍተት ተሰጥቶት ክትባት የወሰዱበትን ማረጋገጫ - በትምህርት ቤቱ የመጀመሪያ ቀን ላይ፣ ማቅረብ አለባቸው።· ጥራዙን (packet) ሞልተው ለማጠናቀቅ ከመጀመርዎ በፊት፣ ሁሉንም ሰነዶችዎን ለመጫን (upload ለማድረግ) እንዲያዘጋጁ እናበረታታዎታለን። · ምስሎችን (pictures) ጨምሮ፤ በርካታ የይዘት-አቀራረቦች (formats) መንገድ በመጠቀም፤ ሰነዶች መጫን (upload ሊደረጉ) ይችላሉ።5. የኤሌክትሮኒክ ፊርማዎን ለመፍጠር የሚያስችለውን ትዕዛዝ በመከተል እና በአጠቃላይ በጥራዙ (packet) ውስጥ ፊርማዎን ማኖር በሚያስፈልግበት፣ በ9 (ዘጠኝ) ቦታዎች ያስገቡ።· በመቀጠል - በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተሰጠውን አባባል (statement)፣ ምልክት-በማድረግ (checkmark በማስቀመጥ) ምልክቱን ማስቀመጥ እንደሚያስፈልጋችሁ፣ እባካችሁን አስታውሱ: “I agree to electronically sign and to create a legally binding contract between the other party and myself, or the entity I am authorized to represent.” ይህ መልዕክት የሚጠቅሰው: “በኤሌክትሮኒክ ለመፈረም እና በሕጋዊነት፣ በሌላው ወገን እና በእኔ መካከል፣ ወይም እኔን-እንዲወክል ስልጣን በሰጠሁት አካል መካከል የሚያስረውን ኮንትራት ለመፍጠር፤ ተስማምቻለሁ።”6. አንድ ጊዜ በሁሉም በሚፈለጉበት ቅጾች ላይ ፊርማዎትን ካስገቡ በኋላ፣ Finalize and Submit’ የሚለውን ይምረጡ።7. ሌላ ማን ይህን ሰነድ ሊፈርም እንደሚያስፈልገው (Who Else Needs to Sign this Document)፣ ይጠየቃሉ፤ ከዚያም ወደታች ከሚዘረዘረው (drop-down) ምርጫ፣ ምዝገባውን የሚሞሉበትን ትምህርት ቤት ይምረጡና፣ ‘Continue’ የሚለውን ተጭነው፣ የምዝገባ ጥራዙን (packet) ያስገቡ። አንድ ጊዜ ካስገቡት በኋላ፣ ያስገቡት ጥራዝ (packet) ቅጂ/ኮፒ፣ ይደርስዎታል። ከዚያ በኋላ፣ ትምህርት ቤቱ ያስገቡትን ይመለከታል፤ እንደአስፈላጊነቱ ከእርስዎ ጋር ክትትል ያደርግና ምዝገባው መጠናቀቁን በማመላከት ጥራዙ (packet) ላይ ይፈርማል። ከዚህ በኋላ፣ በትምህርት ቤቱ የተፈረመበትን የጥራዙን (packet) ቅጂ/ኮፒ፣ በሌላ በኢሜል ያገኛሉ። የትምህርት ቤቱ ባለስልጣናት ፈርመው እና ይህ እንደተከናወነ ማረጋገጫ ኢሜል እስከምታገኙ ድረስ፣ ምዝገባችሁ ተጠናቅቋል ማለት አይቻልም። በዚህ መድረክ (platform) ላይ የተሰበሰበው መረጃ፣ ለምዝገባ ዓላማዎች ብቻ ላይ ጥቅም-ላይ የሚውሉ መሆናቸውን፣ እባክዎን ያስታውሱ። ለትምህርት ቤቶች እና ለቤተሰቦች ይህን አዲስ ሂደት በምናስጀምርበት ጊዜ፣ ስላሳያችሁን ትዕግስት እናመሰግናችኋለን። ስለ DCPS ምዝገባ ማንኛውም ጥያቄዎች ካለዎት፣ እባክዎን ትምህርት ቤትዎን ያነጋግሩ ወይም ለDCPS የምዝገባ ቡድን፣ በ[email protected] ኢሜል ያድርጉ።
Please check that you agree before continuing.
By continuing I agree that I am willing to complete a digital version of the document(s) and that information about my user session will be stored.
___________________________________
Signature HereClick to Sign
Your Name HereClick to Sign
09/07/2024Click to Sign
Signature HereClick to Sign
09/07/2024Click to Sign
Signature HereSchool Official Will Sign Here
09/07/2024
Your Name Here
Signature HereClick to Sign
Your Name HereClick to Sign
09/07/2024Click to Sign
Your Name HereClick to Sign
Signature HereClick to Sign
09/07/2024Click to Sign
Signature HereClick to Sign
Your Name HereClick to Sign
09/07/2024Click to Sign
Your Name HereClick to Sign
Signature HereClick to Sign
09/07/2024Click to Sign
Signature HereClick to Sign

Create Your Signature

Please fill in your name and email and then either draw or type your signature below.

x

Signature Type

Type Draw Upload Custom
Clear Signature

Signature will be applied to the page. You will have a chance to review after signing.

Check this box to continue

x

Additional Signatures Required

የዕድሜ ማረጋገጫ Click Here to Upload
የነዋሪነት ማረጋገጫ 1 Click Here to Upload
የነዋሪነት ማረጋገጫ 2 Click Here to Upload
የነዋሪነት ማረጋገጫ 3 Click Here to Upload
የነዋሪነት ማረጋገጫ 4 Click Here to Upload